ሳይታሰብ ለኢትዮጵያ አዲስ መንገድ ተገኘላት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV, ፀረ-666,

28546
76
1032
24.09.2021
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

10972553
168000
238
23.09.2019
KE
Описание видео:

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Кадры из видео
ሳይታሰብ ለኢትዮጵያ አዲስ መንገድ ተገኘላት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV, ፀረ-666,
ሳይታሰብ ለኢትዮጵያ አዲስ መንገድ ተገኘላት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV, ፀረ-666,
ሳይታሰብ ለኢትዮጵያ አዲስ መንገድ ተገኘላት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV, ፀረ-666,
ሳይታሰብ ለኢትዮጵያ አዲስ መንገድ ተገኘላት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV, ፀረ-666,
Тэги из видео
Комментарии пользователей:
milkias samsom
2022-01-05 18:01:53

የእግዚአብሔር ሰላም እና ጸጋ ካንተጋር ይሁን የተባረክህ ወንድማችን። እስኪ ስለ CDC zombie apocalypse እየተወራ ያለውን ነገር መላ በለን።

Ene Negn!
2021-11-21 06:08:25

ወይ ጉድ አሁን ነው የምሰማው ይሄንን። ይኸው አሁን ሁሉ ነገር ቁልጭ እያለልንኮነው ሴራቸው። ይገርማል

Moni Endalew
2021-11-17 09:46:14

እግዚአብሔር ይስጥህ ከፍከፍ ያርግህ

Tegest Herrmann
2021-10-03 09:40:28

it will be nice if you appears in Ethiopian media to teach the mass in your country.

life at
2021-09-30 05:11:00

እስይ እንደዚህ አረጋጋን ተባረክ

Ghenet Zemuy
2021-09-29 10:38:26

💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 በጣም ሆድ ትበላለህ ምንድነው የምትለው ባንተኮ World's' Geo Politics Lecturer , Where Ever , Your Narrative , Is Fools That's' Not True , Bec ## መጀመሪያ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት አይደለችም ሆናም አታውቅም!! ማክሮን ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ቀይ ባሕር ጉዳይ ስትራተጂ# የባህር ወደብ የጦር ሃይልና መርከቦች ለኢትዮጵያ ልትሰራላት ተስማምታ ነበረች ስትል የማን ባህር ቦታ ነው የጦርና የባህር ወደብ የምትሰራላት ኢትዮጵያ በየተኛው ቀይ ባህር የጅቡቲ ከሆነ ተከራይታ በየአመቱ በሚሊዮን $ እከፈለች ነው የነሮችው 27 ዓመት!! በሳውዲ የቀይ ባህር ባለቤት ናት 1 cm በገንዘብም አትሰጥም !! የቀይ ባሕር ባለቤት እሰከ ባብ መንዴል ያለው መተላለፍያ የሃገረ ኤርት ባለቤት ናት ኤርትራ ደግሞ ከፉለገች በገንዘብ እንደ ጎሮቤት መጠን ኸኸፈላቹ ንግዳቹ ትሰራላቹ የኤርትራ ሕዝብና መንግሰት ተሰማምታቹ አለበለዝያ ይህ ውጂንበር አያዋጣሃም በሐሴት የኢትዮጵያ ሕዝብ ወንድም ጎሮቤት የማይሆን ፓሎቲክ አታሰረዳ ። እዚህ ሰትገልጥ በጭራሽ የኤርትራ ባለቤትነት ሳታሰታውስ ቻይና ምድረ ቻይና አትበል አሜሪካ ባይዴን ይሁን ሌሎች ችግራቸው ኸኛ ከኤርትራ ነው ጀግና የኤርትራ ሕዝብና መንግስት ትፈልገናለች ባህራችን ልትሰራበት ገንዘብ ልንሰጥ እባካቹ ብላ ሌትና ቀን ትለምናለች ግና እኛ ኤርትራዊያን አይሰማም እኛ 60 ዓመታችን ከማንም ሳንቲም ለምነን አናውቅም ሰርተን እገዳ ብመጣ ምንም ምኽንያቱ የማንም ለማኝ አይደለኔም Tha'ts' Why ማንም አይደፍረንም ከይቅርታ ጋራ Fact ነው ኢትዮጵያ እድሜያቸው ሙሉ የአሜሪካ ጥገኛ ለማኝ ናት በአሜሪካ ገንዘብና ሰንዴ እድሜ ልካቹ ተቀጥራቹ የአሜሪካ ተላላኪ ከሃይለስላሴ ጀምሮ እሰከ ወያኔ በአምሪካ ናቹ የኖራቹ ግን ይህች 2 ዓመት Dr. Aby ከኤርትራ ሰላም ከተፈራረመ የኤርትራ መንገድ አይቶ እኛ ኤርትራኖች ደግሞ ከአሜሪካ ጉኑኝነት ያለው መንግስት አንቀበልም ከተረዳህ ጀግና ፕረሲደንት ኢሰያስ አትለሙኑ ራሳቹ በራሳቹ ብሎ ምክር ምናልባት ነበረ ይሆናል !! እምቢ አንለምንም የምትሰጡን ተውት የሚል መንግስት ልኽ እንደ ኤርትራ በዛ ነው ለኛ ደፉረን ብሎ ወያኔ ጅንታ ማለሊት በቤተመንግስት ሊያመጣልህ ለማነኝ እና ከዳሚ ጅብ ልያሰቀምጥልህ የምጥረው ። እንጂ አሜሪካ በኢትዮጵያ የተላላኪ ለእንደ ኤርትራ የመሰለ እገዳ ብቻ ብዙ ነገር አለ እንጂ የሸይ ባህር ሰትራተጂ ኢትዮጵያ ኖራት አይውቅም ዓለም ሙሉ የሚያውቅ ነው Land Locked መሆኑዋን ሰትራተጂ ያለው የቀይ ባህር ባለቤት ተሰውተን ደማችን እና አጥንታችን ከሰኽሰን በጨው በገዛ ባህራችን 30 ያመጣና ተሰርቃ የነበረች እንግሊዝ ሌባ አሜሪካ ሌባ federation አድርገው ለሃይለሰላሴ # Second World War ኢትዮጵያ ወታሃደርዋ ሰጥታ ለአሜሪካና ለእንግዝ ተሰጠው የሞቱት ምን ግፊት ልንሰጥህ ብሎ በወቅቱ ግዛት በቅኝ ግዛት ወጥን ወደ ሃይለ ሰላሴ የቅኝ ግዛት ያሰገቡን እንዳልኩህ ደማችንንና አጥንታችን ከሰኽሰን ያመጣት የመለሰናት አገራችን እጃችን ገባች ያወያኔ ውሻ በአሜሪካ ተልኮ 1998-2000 ወራር አደረገልን ገፊጥተን 150 000 ወታደር የኢትዮጵያ አሰገድሎ ምንም ልያረግ አልቻለም በጥፊ ተመቶ ወጣ እና አሜሪካ ሰትራተጂ የላትም ኢትዮ ረበሻ ማድረግ መሰረቅ እንደሱ ናት የምትፈልጋቹ ሰለዚህ ብንከባበር ይሻላል ዊሽት አያሰከድም ሰርታቹ ለፊታቹ የማንም ሙርኮኛ ሳትሆኑ አገራቹ ለምምለም ናት ቀእርሻ ብቻ እንዃን ብዙ ነገር ልታረጉ ጣሩ ለአሜሪካ ዋላ ቻይና የአፊሪቃ መሬት ልትወርር ናት የጀመርችው መጠንቀቅ አብዛኛው አፊሪቃ እያሰበደረች መሬት እየጠቀለለች ናት ።💪🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪

sabella ro
2021-09-28 17:52:50

ከዘመኑ ሊቃውንት አንዱ :መምህር አብይ ይልማ እንኳ ን ለአዱሱ. አመት በስላምና ጤና አደረስህ

Zytuna Dawwod
2021-09-28 04:15:28

በጣም አሪፍ ትንተና ነው
መምህረ በጣም ከልብ እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ይስጥልን
እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን አሚን።

nega senshew
2021-09-27 12:41:29

ወንድማችን አቢይ ይልማ እግዚአብሔር ጸጋና በረከቱን ያብዛልህ ገና ገና ይህን የሶዶማውያን ዓለም አንድ ሰይጣን እያመለኩ አንድ ቋንቋ እየተናገሩ እግዚአብሔር አምላክ ቋንቋቸውን እንደ ሰናኦራውያን ዝብርቅርቅ አድርጎ ያጠፋቸዋል ብቻ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባርነት ናፋቂ እግዚአብሔር የለሽ ጫታም ኮተታም አይሁን ከጸለይን እግዚአብሔርን ከያዝን የአባቶቻችን ትንቢት ይፈጸማል ገናና እንሆናለን

Samson Badi
2021-09-27 10:25:12

Abiy Alebabeshn fetsmo alwedewu lelaw gin char

Almzi Shifar
2021-09-27 08:16:51

Ferendayi.
Ethiopian...kendra...gud..honechi.😂😂

Almzi Shifar
2021-09-27 08:05:20

Sadisn...sistema.. lijneta..tiz..yilegnal...gekas.. timhrt...similar...

Lemlem Tecle
2021-09-27 06:20:05

What are talking about?last time I checked Ethiopia didn't have outlet to the sea.

amare mekonnen
2021-09-26 21:19:28

10q

Alemayehu Welde
2021-09-26 19:58:29

አሜሪካ የእኛ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።

Rahel kassa
2021-09-26 19:16:07

አለባበሰህ ደሰ አይልም ምነው ከረባቱ ታዱያ የጌይ ባንዲራ አርገህ መተህ እርፍ ::

Kelete ASFAHA
2021-09-26 18:31:24

የተከበሩት መምህር ይልማ!
ይህ በአሁኑ ወቅት ተከስቶ ያለው "የአዲስ አለማዊ ሥርዓት" ሩጫ ዋና ኣላማው የድሃ አገሮች ባህርያዊ ፀጋ ዘምተህ: ማለት በDevide and conquer የመመል ዜዴ ቸጠቅመው የዓለም ሃብት በጥቂቶች ሰዎች እጅ እንዳገባ ነው:: መርሳት የማይገባን ግን አንድ ነገር አለ:: እሱ ደግሞ ቻይና ሩስያ አሜሪካና እንግሊዝ በፊሪሜሶንስ ወይም ኤሉሚናቲ ስርና ቁጥጥር መሆናቸው ነው። እነዚህ በስም ኃያላን መንግስታት የሚባሉ: በምንም ተአምር ከኢሉሚናቲ: ከቢልደርበረግና ከጆሰዊትስ አጅ ውጭ አይደሉም:: ኢትዮጵያን ድሮ በወያኔ መሳርያነት ለመቆጣጠር በዚህ 30 ዓመታት ውስጥ የነሱ 📌ምልክተ ቀሰንደቅ አላማ ላይ የለጠፉት ክፉ አርማና: የጃንሆይ አዲሱ ሃውልት ብንመለከት የእጃቸውን አያያዝ መታዘብ በቂ ነው። ያም ሆነ ያም ግን እነሱ በወያኔ አድርገው ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር የዳቀዱትን ክፉ ሴራ ይከሽፋል። ኢትዮጵያ ታበጽህ ኤዳውሃ ነውና!

ሰርካላም ግርማ
2021-09-26 10:57:15

በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን 👏👏👏👏

shimelash shi fe ra w
2021-09-26 08:11:39

አብይ ይልማ ምጡቅ መምህራችን እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ በርታልን።

Что ищут прямо сейчас
lords of dread dply joins Ada derana dplyr basics dplyr library emojis discord 신전 emojis for discord news in las vegas ГТА 5 РП алла духова мигель bán vàng Rush for glory коврик в лодку пвх купить film semi cina мотототактор FF lagfix Bayar Garden Beach HV Kazz Magazine 부패
Похожие видео
29.11.2021
አውሮፓን ካናወጠው ከአዲሱ ኮቪድ ጀርባ ክፉ አሻጥር!! ከእኛስ ምን ይጠበቃል?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ

አውሮፓን ካናወጠው ከአዲሱ ኮቪድ ጀርባ ክፉ አሻጥር!! ከእኛስ ምን ይጠበቃል?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ

28.04.2021
(ክፍል 2)የዛር መንፈስ እስከ ቤተመንግስት? አደገኛ 4 ወራት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV,

(ክፍል 2)የዛር መንፈስ እስከ ቤተመንግስት? አደገኛ 4 ወራት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV,

08.06.2020
ፀሐያችን መሞቻ ዕውሜዋ ውስጥ ናት! የሚያሳዝነው እኛን አጥፍታ ነው ምትሞተው!!! Abiy Yilma, Saddis TV, Ahadu Radio, The Sun, አቢይ

ፀሐያችን መሞቻ ዕውሜዋ ውስጥ ናት! የሚያሳዝነው እኛን አጥፍታ ነው ምትሞተው!!! Abiy Yilma, Saddis TV, Ahadu Radio, The Sun, አቢይ

15.11.2019
ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ከልዩ ጥቅም በላይ ነው የሚገባት ፕ/ር መረራ ጉዲና

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ከልዩ ጥቅም በላይ ነው የሚገባት ፕ/ር መረራ ጉዲና

18.11.2022
A Discussion with Dr. Chris Miller, Author of Chip War

A Discussion with Dr. Chris Miller, Author of Chip War

28.09.2021
🛑የግሸን ተጓዦች ያልጠበቁት አስጨናቂ ፈተና አጋጠማቸው  👈 | Ethiopia @Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

🛑የግሸን ተጓዦች ያልጠበቁት አስጨናቂ ፈተና አጋጠማቸው 👈 | Ethiopia @Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

06.12.2022
Les bons plans du Quai des Arts : Derviche I Bab Assalam

Les bons plans du Quai des Arts : Derviche I Bab Assalam

02.06.2022
KUTU | Théo Ceccaldi

KUTU | Théo Ceccaldi

04.10.2022
Les bons plans du Quai des Arts : KUTU | Théo Ceccaldi

Les bons plans du Quai des Arts : KUTU | Théo Ceccaldi

11.01.2022
የሕይወት ዘመኔ ከፋብኝ! ተግሣጽ ለኵሉ

የሕይወት ዘመኔ ከፋብኝ! ተግሣጽ ለኵሉ

13.02.2022
ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጀረባ? ያለው ምንድን ነው?  #Abiy Yilma, #Saddis Radio, Saddis TV, #ዐቢይ ይልማ ፣ #አሃዱ ሬዲዮ ፣

ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጀረባ? ያለው ምንድን ነው? #Abiy Yilma, #Saddis Radio, Saddis TV, #ዐቢይ ይልማ ፣ #አሃዱ ሬዲዮ ፣

06.12.2022
300 ዓመታት የተደበቀ ጀምስ ብሩስ ከኛ የወሰደው 1ምሥጢር ዛሬ ተገለጠ!!የንስሐ ሞት!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

300 ዓመታት የተደበቀ ጀምስ ብሩስ ከኛ የወሰደው 1ምሥጢር ዛሬ ተገለጠ!!የንስሐ ሞት!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

21.01.2021
እማማ ዝናሽ - በኢትዮጵያ ሆቴል

እማማ ዝናሽ - በኢትዮጵያ ሆቴል

20.01.2020
ጃዋር፣ ሰንደቁ፣ ጥምቀታችን እና የሰላሌው ፀረ ኦርቶዶክስ አዋጅ

ጃዋር፣ ሰንደቁ፣ ጥምቀታችን እና የሰላሌው ፀረ ኦርቶዶክስ አዋጅ

23.09.2021
September 23, 2021

September 23, 2021

11.06.2020
[ደማችን ፈሶ ትውልድ ያልቃል] ሞት እና ውርደት በዶ/ር ቴዎድሮስ በር ቆሟል ንስሃ ይግባ | ኢትዮጵያዊ በመሆኑ አፈርኩ መምህር ደረጄ ነጋሽ ክፍል 2

[ደማችን ፈሶ ትውልድ ያልቃል] ሞት እና ውርደት በዶ/ር ቴዎድሮስ በር ቆሟል ንስሃ ይግባ | ኢትዮጵያዊ በመሆኑ አፈርኩ መምህር ደረጄ ነጋሽ ክፍል 2