ኑና ሚሊየነር ሁኑ ፤ ከሚሉን ሰዎች ጀርባ የተሰወረ ከባድ ነገር!! ነፍሳችሁን አትርፉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

26082
206
1659
19.09.2022
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

10972553
168000
238
23.09.2019
KE
Описание видео:

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Кадры из видео
ኑና ሚሊየነር ሁኑ ፤ ከሚሉን ሰዎች ጀርባ የተሰወረ ከባድ ነገር!! ነፍሳችሁን አትርፉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
ኑና ሚሊየነር ሁኑ ፤ ከሚሉን ሰዎች ጀርባ የተሰወረ ከባድ ነገር!! ነፍሳችሁን አትርፉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
ኑና ሚሊየነር ሁኑ ፤ ከሚሉን ሰዎች ጀርባ የተሰወረ ከባድ ነገር!! ነፍሳችሁን አትርፉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
ኑና ሚሊየነር ሁኑ ፤ ከሚሉን ሰዎች ጀርባ የተሰወረ ከባድ ነገር!! ነፍሳችሁን አትርፉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
Тэги из видео
Комментарии пользователей:
ድርድር ለውጤት!!!
2022-10-20 19:17:43

መምህር አብይ በሚዲያ ሕግ መክሰስ ይቻላል አላግባብ የሚዘጋ ሚዲያን! በሚዲያ ላይ የሚሰሩ ጠበቆችን አነጋግር???

ድርድር ለውጤት!!!
2022-10-20 18:59:08

በልጥጉ ??? ተመንደጉ እንባላለን ሕዝብ እያለቀ???👽👹

ድርድር ለውጤት!!!
2022-10-20 18:56:35

👹🤭ትክክል!!! ወንድሙን እያረደ ቀብሮ ሃብት የሚያካብት ስንት ጅል አለ እኮ!!!👽ማንም ሰው ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ ሐብት ሊያካብት የሚያስብ??? ሰነፍ እና ጅል ብቻ ነው!!!🤭🤭🤭

Tigist Tesema
2022-10-19 20:50:09

egzhaber zemen yebark yhun

EREHIMA Wase
2022-10-18 12:27:35

ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልክ ማሥተዋሉን 🇪🇹 ለይቱብ ሳቲም እዳልሆነ የምትሠራው አውቃለሁ ግን ህዝባችንኮ ገዘብ ማግኛ መገድ እጅ ሀፂያት መሆኑ የያሥጨንቀውም ንሥሀ እገባለሁ እያሉ ከሚራክል መኔ ከሜለው ቸርች ዎደ ጠቋይ ቤት እዳይሄዱ አንዳንድ ምርምሮችህን ክፉ ዎች ለክፋታቸው መገዳቸውን አታቅልላቸው

EREHIMA Wase
2022-10-18 12:27:14

ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልክ ማሥተዋሉን 🇪🇹 ለይቱብ ሳቲም እዳልሆነ የምትሠራው አውቃለሁ ግን ህዝባችንኮ ገዘብ ማግኛ መገድ እጅ ሀፂያት መሆኑ የያሥጨንቀውም ንሥሀ እገባለሁ እያሉ ከሚራክል መኔ ከሜለው ቸርች ዎደ ጠቋይ ቤት እዳይሄዱ አንዳንድ ምርምሮችህን ክፉ ዎች ለክፋታቸው መገዳቸውን አታቅልላቸው

I Belong to Jesus
2022-10-13 08:02:22

እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!🙏🙏🙏
100000%%%% ትክክል

Martha Tamene
2022-10-11 16:20:42

አብይ ይልማ ትምህርትህን በፍቅር ነው የወደድኩት ከሚሊየነር አነቃቂ ይልቅ ያንተ ትምህርት አነቃቅቶኛል አመሰግናለሁ

Ronaldo Neemar
2022-10-08 21:07:50

የፍቅር ሰው ተባረክ

Serku Serku
2022-10-07 14:47:49

እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር

Genet Assefa
2022-10-05 13:52:56

Egziabhair yistelegne meneherae bewenet bzi aynet asteaaseb ketelekefut andua nebereku ena yetenagerkew hulu lk nw btam Ewenet nw ewenet endzi yemiyyastemru swoch biyakomu tru nw. Egziabhair yehulu amlak nw kesu yehonew melkam nw ye dingel lig yimaren

sew kefu egezabeher melkam
2022-10-04 22:29:45

Selam abiy ende ena menew susegnah please gadegna argegn cheket lay negn erdagn

Tadesse Gebregiorgis
2022-10-04 10:18:11

ኢትዮጵያ ላይ በሚገርም ዕይታ የተከሰተ ወንድም !!!

Mequanent Muche
2022-10-03 02:17:07

Dear Abiy, I was watching and ready to take training in one of the motivational speakers, Dawit Dreams. Would you pease say something about it. Thank you in advance

henok adamu
2022-10-02 06:06:39

ሰላም አብይ. ምን ልልህ እንደምችል አላውቅም ብዙ ወጣቶችን እያሳበዱ ላሉ ሞቲቬተር ነን ባዮች ነው መልስ የሰጠኸው. እኔም መልስ አግኝቼበታለው. አንዳንዶቹ እንደውም አርማቸው ሁሉ ጥያቄ ያስነሳል. እሱን ነገር ብታየው ወንድሜ

Misrak Belachew
2022-10-01 19:35:31

Don't spoil people's names.

Misrak Belachew
2022-10-01 19:33:23

You are talking about Transdental Meditation
Ethiopian eyaworedachu new. Endene Alamudi and Oprah . Don't take our time . You said a lot bad things about the Queen of England. Where do you get that from. There is something fishy!!!!!
Just to collect our money do spoil people's name. Watch your mouth.

Rama ኤል
2022-09-30 20:48:33

መምህራችን ተባረክ ምርጥ እይታ ነው ይሄን ትምህርት ስሰማ እነ መንሱር ግን ትዝ ያሉኝ ለምንድነው?😀

Gelila Abera
2022-09-29 05:10:28

ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን። እግዚአብሔር ይስጥልን።

Что ищут прямо сейчас
sealed vessel sean garnier как правильно сделать профель в Инстаграм seaofjapan feed rosinha Downgrade EMUI version свежие новости feed and grow new feed and grow ff rileylink feed harmonico Ark mobile bag amber No[o]ne рысь рыжая alif radio jeffy fnf pewpewpew lyrics beginner inav nesamani gaming татьяна полякова как есть
Похожие видео
14.12.2021
ቴድሮስ አድሃኖም 1.2 ሚሊዮን ህፃናትን ለመናፍስቱ አስገብሯል!! ይጠየቃታል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, FanaTV, ቴዎድሮስ አድሃኖም

ቴድሮስ አድሃኖም 1.2 ሚሊዮን ህፃናትን ለመናፍስቱ አስገብሯል!! ይጠየቃታል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, FanaTV, ቴዎድሮስ አድሃኖም

28.04.2021
(ክፍል 2)የዛር መንፈስ እስከ ቤተመንግስት? አደገኛ 4 ወራት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV,

(ክፍል 2)የዛር መንፈስ እስከ ቤተመንግስት? አደገኛ 4 ወራት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, Ahadu FM, Fana TV,

01.10.2022
ለአሌክስ አብርሃም አጋዥ መረጃ ተገኘ!የኛ ቢሊየነሮች በሰው ነፍስ ግብር ቁማር ይበላሉ!ልክ ነው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis

ለአሌክስ አብርሃም አጋዥ መረጃ ተገኘ!የኛ ቢሊየነሮች በሰው ነፍስ ግብር ቁማር ይበላሉ!ልክ ነው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis

13.09.2022
ባሕታዊው ተብዬ ለምን ታሰሩ ?//  በዋሻው ውስጥ ስለተገኘው መሣሪያ? // ከቦታው እንግዶች ይገባሉ #ethiobeteseb #በየኛቤተሰብ

ባሕታዊው ተብዬ ለምን ታሰሩ ?// በዋሻው ውስጥ ስለተገኘው መሣሪያ? // ከቦታው እንግዶች ይገባሉ #ethiobeteseb #በየኛቤተሰብ

02.06.2022
KUTU | Théo Ceccaldi

KUTU | Théo Ceccaldi

27.09.2022
ታናቶፎቢያ ከተወዳጁ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈት ተከትሎ የመጣ ጉዳይ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

ታናቶፎቢያ ከተወዳጁ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈት ተከትሎ የመጣ ጉዳይ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

06.12.2021
ከምፅዓት ቀን በፊት 7ቱ ዓመታትና ኮቪድ!! ለተከተባችሁ ምርጥ መረጃ!! Abiy Yilma, Saddis TV, ሳድስ ሚዲያ ፣ አሃዱ ሬዲዮ ፣ የዘመን ፍጻሜ

ከምፅዓት ቀን በፊት 7ቱ ዓመታትና ኮቪድ!! ለተከተባችሁ ምርጥ መረጃ!! Abiy Yilma, Saddis TV, ሳድስ ሚዲያ ፣ አሃዱ ሬዲዮ ፣ የዘመን ፍጻሜ

23.09.2022
ንግስቲቱ ከቀብሯ በኋላ የተሰማባት ጉድ!!በፍሪጇ ውስጥ ምን ተገኘ? የቀብሯ ዕለት የታየውስ ፍየል?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

ንግስቲቱ ከቀብሯ በኋላ የተሰማባት ጉድ!!በፍሪጇ ውስጥ ምን ተገኘ? የቀብሯ ዕለት የታየውስ ፍየል?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

27.10.2022
የዮሐንስ ራዕይ 2ቱ አውሬዎች ሊገለጡ ለመሆኑ ምልክት ታየ!!እባካችሁ አትዘናጉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

የዮሐንስ ራዕይ 2ቱ አውሬዎች ሊገለጡ ለመሆኑ ምልክት ታየ!!እባካችሁ አትዘናጉ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

16.09.2022
የዓለም ሳይንቲስቶች ከፍተኛ ድንጋጤ ወደቀባቸው!!የታመሙም አሉ!!ለምን??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

የዓለም ሳይንቲስቶች ከፍተኛ ድንጋጤ ወደቀባቸው!!የታመሙም አሉ!!ለምን??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

25.08.2021
በኢትዮጵያ የተሰወሩ 3 አደገኛ ምስጢራት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3, Fana FM, ፀረ-666

በኢትዮጵያ የተሰወሩ 3 አደገኛ ምስጢራት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3, Fana FM, ፀረ-666

08.09.2022
ንቁ! ዮሐንስ ራዕይ ካየው ከ4ቱ የፍፃሜ ፈረሶች ዋነኛው ተከሰተ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

ንቁ! ዮሐንስ ራዕይ ካየው ከ4ቱ የፍፃሜ ፈረሶች ዋነኛው ተከሰተ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

25.10.2022
አደገኛ ጫማ ኢትዮጵያ ውስጥ ተበትኗል!! አደንዛዥ ዕጽ የያዘ ከረሜላና ብስኩትም እየተሸጠ ነው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

አደገኛ ጫማ ኢትዮጵያ ውስጥ ተበትኗል!! አደንዛዥ ዕጽ የያዘ ከረሜላና ብስኩትም እየተሸጠ ነው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

06.12.2022
River Mysteriously Turned Blood Red: Another Prophecy Fulfilled?

River Mysteriously Turned Blood Red: Another Prophecy Fulfilled?

14.06.2022
ሔዋን ገ/ወልድ በኢሉሚናቲ ተጠልፋለች!!በማስረጃ ላሳይሽ!! ልጆቻችንን አታበላሺ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

ሔዋን ገ/ወልድ በኢሉሚናቲ ተጠልፋለች!!በማስረጃ ላሳይሽ!! ልጆቻችንን አታበላሺ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

10.09.2022
ዘንዶው ተመታ!! የንግስት ኤልዛቤት መሄድ ለኢትዮጵያ ያለው መንፈሳዊ ድል!!#Abiy Yilma, #SaddisRadio, SaddisTV#ዐቢይ ይልማ#አሃዱ ሬዲዮ

ዘንዶው ተመታ!! የንግስት ኤልዛቤት መሄድ ለኢትዮጵያ ያለው መንፈሳዊ ድል!!#Abiy Yilma, #SaddisRadio, SaddisTV#ዐቢይ ይልማ#አሃዱ ሬዲዮ